• "ማኅበረሰባዊ ትብብር በማድረግ ልጆቻችን ከእሥር ቤት ወጥተው ተመለሰው እንዳይገቡና እዚያም እንዳይቀሩ መንገዱን መቁረጥ አለብን" ዶ/ር ብርሃን አሕመድ
    Nov 18 2026
    ዶ/ር ብርሃን አሕመድ - የAfricause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ሰሞኑን ስላቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርትና ይፋ ስላደረጉት የመልሶ ማቋቋም ፍትሕ ፕሮግራም ፋይዳዎች ይናገራሉ።

    #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    10 mins
  • የዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይናና ሩስያ መሪዎች በጋራ ውይይት ሊያካሂዱ ነው
    Nov 16 2026
    ኢትዮጵያ ኤርትራና ግብፅን በሰሜን ጦር ግንባር ጣልቃ ገብነት ከሰሰች

    #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    7 mins
  • የዓለም ባንክ አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 20 በመቶውን እንደምታመነጭ ገለጠ
    Nov 16 2026
    የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከሕልፈተ ሕይወት በኋላ የዓይን ብሌን መለገስን የሚፈቅድ ሃይማኖታዊ ውሳኔ አሳለፈ

    #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    9 mins
  • "የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበርን ያቋቋምንበት ዓላማ 'ሳቃችን ይመለስ' በሚል ነው" ድምፃዊት ሰብለ ግርማ
    Nov 12 2026
    የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ወንድወሰን እሸቱ እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረትና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 / ኅዳር 5 እንደምን 10 Simme St, Sunshine West የማኅበሩን 2ኛ ዓመት በልዩ የእራት ግብዣ እንደሚያከብሩ ይናገራሉ። ለመላ የማኅበረሰብ አባላት የጥሪ ግብዣ ያቀርባሉ።

    #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    17 mins
  • #123 Talking about a big night (Med) - #123 Talking about a big night (Med)
    Nov 11 2026
    Learn everyday English for talking about a big night out, sharing or responding to gossip, and describing something that may have happened. - ስለ የምሽት መዝናኛ አወጣጥ፣ ሐሜታን ማጋራት ወይም ምላሽ ስለ መስጠትና የተከሰተን ነገር የማስረዳት አዘቦታዊ እንግሊዝኛ አነጋገር ይማሩ።

    Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. #sbsaudiopodcast - ከክፍለ ዝግጅቱ የቀሰሙትን ቃል ሐረግ ይለማመዱ። ካደመጡ በኋላ፤ ዕውቀትዎን በዕንቆቅልሻችን ይፈትሹ። #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    8 mins
  • በጦር ሜዳ የተሰው የአውስትራሊያ ወታደሮች ተዘከሩ
    Nov 11 2026
    አዲሱ የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዕቅዶች እንደሚለውጡ አመላከቱ

    #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    7 mins
  • የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላምና ደኅንነት ውይይት አካሔዱ
    Nov 11 2026
    በትግራይ ክልል 85 እመቶ የሚሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው መመለሳቸው ተነገረ

    #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    8 mins
  • አውስትራሊያ በአየር ንብረት ለውጥ ሬኮርዷ የደረሰባትን ትችት አስተባበለች
    Nov 9 2026
    ፈረንሳይ አቡ ዳቢ በሚካሔደው የሩስያ - ዩክሬይን የሰላም ድርድር የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ እንደሚገኝ አስታወቀች

    #sbsaudiopodcast
    Show More Show Less
    5 mins